placeholder image to represent content

ጨዋታ ማለት ምን ማለት ነው

Quiz by melse nizanali

Our brand new solo games combine with your quiz, on the same screen

Correct quiz answers unlock more play!

New Quizalize solo game modes
4 questions
Show answers
  • Q1
    ጨዋታ ማለት
    ጊዜ ማቃጠያ
    አይታወቅም
    ቀልድ
    በማንኛውም የሥራ መስክና እንቅስቃሴ ላይ ጣልቃ በመግባት ተጫዋቹን (ተጠቃሚው) በማንኛውም የሥራ መስክ በጨዋታው እየተደሰተ ዓላማዎን ግብ እንዲመታ ለማድረግ የሚጠቀምበት የጨዋታ
    30s
  • Q2
    ጨዋታ
    ማፌዚያ
    መንደላቀቂያ
    ኅብረተአሳብዊ የሆነ ግንኑነት ለመፍጠር የሚያስችል ጥሩ የትምህርት መሣሪያ ነው።
    ድብ ድብ ባያ
    30s
  • Q3
    ጨዋታ ማለት
    ፊቱንን ማቃጠል
    በእርግጫ መማታት
    በአስፈላጊው ቦታና ጊዜ በደማና ላይ በመዘርጋት ዋና ዋና ፍሬ ሐሳቦችን ማስገባትና እየተዝናኑና ሞራል በተሞላበት መንፈስ እንዲማሩ ወይም እንዲሠሩ የሚያበረታታ መሣሪያ ነው።
    ከቤት ውጭ መናፈስ
    30s
  • Q4
    ጥሩ መምህር ማለት
    ፊደል የሚያስቆትር
    የትምህርት መንገድን የሚያሳይ
    ተማሪ የሚደበድብ
    እርፈት የሌለው
    30s

Teachers give this quiz to your class