እንቆቅልሽና ምሳሌያዊ አነጋገሮች
Quiz by melse nizanali
Feel free to use or edit a copy
includes Teacher and Student dashboards
Measure skillsfrom any curriculum
Measure skills
from any curriculum
Tag the questions with any skills you have. Your dashboard will track each student's mastery of each skill.
With a free account, teachers can
- edit the questions
- save a copy for later
- start a class game
- view complete results in the Gradebook and Mastery Dashboards
- automatically assign follow-up activities based on students’ scores
- assign as homework
- share a link with colleagues
- print as a bubble sheet
Our brand new solo games combine with your quiz, on the same screen
Correct quiz answers unlock more play!
17 questions
Show answers
- Q1ራሱን ሳያቀምስ የቆረሰውን ለሌላ የሚያቀምስ እወቁልኝ።እጅአፍንጫምላስእግር5sEditDelete
- Q2ሁለት ሆነው አዩት፣ አምስትት ሆነው አነሱት፣ ሰላሳ ሁለት ሆነ በሉት ምነድነው።ሁለት ድመቶች፣ አስምስት አሳማዎች ና ሰላሳ ሁለት ጅቦችሁለት ዓይኖች፣ አምስት ጣቶች፣ ሰላሳ ሁለት ጥርሶች30sEditDelete
- Q3አባ ሸበቶ፣ ከአልጋ በላይ ተቀምጦ።አመድልብልጅብቅል30sEditDelete
- Q4ጉድ መጣ ጉድ መጣ፣ ከምድር ቅቤ ወጣ እወቁልኝድንችዱባበግካሮት5sEditDelete
- Q5ልብ ከዘኑ እንባ አይገድም ማላት ምን ማለት ነው?አልቃሻ ሁልጊዜ ማልቀስ ይወዳልአንድ ሰው ከልቡ ሀዘን ካዘነ፣ እንባ ማልቀስ አይቸግረውም ማለት ነውእልቅሶ የሴቶች ተግባር ነውአልቃሻ ሲሰድቡት ያለቅሳል5sEditDelete
- Q6ከምጣድ ላይ ትንሽ እንጆቻመቃጨረቃጠበቃአገር5sEditDelete
- Q7ሀሜትና ጅራት፣ ከበስተኋላ ነውሀሜት ፊት ለፊት ይነገራልጅራት ያለው ከፊት ለፊት ነውየሐሜት ተግባር የሚፈጸመው፣ ሰውየው በሌለበት ቦታና መታማቱን በማያውቅበት ሁኔታ ለይ ነውሐሜት የሚታማው ሰውየው ባለበት ቦታ ነው5sEditDelete
- Q8ለድህነት የፈጠረው፣ ቢነግድ አያተርፍም ማለትእድለ ቢስ የሆነ ሰው በልቶ ይጠግባልእድለ ቢስ የሆነ ሰው ቢለፋም አያተርፍም (አይሟላለትም)እድለ ቢስ የሆነ ሰው ቢለፋም ይጠግባልእድለ ቢስ የሆነ ሰው ቢለፋም ያተርፋል5sEditDelete
- Q9ለውዳጁማር ወለላ፣ ለጠላቱ አሚካላለወዳጁ ደግ ሰው፣ ለጠሉት ሰዎች ደግሞ ክፉና ኃይለኛ ነውለጠሉት ሰዎች ማር ያበላልለጠሉት ሰዎች ደግ ሰውለጠሉት ሰዎች ካቲካል ያጠጣል5sEditDelete
- Q10ሌባ ላመሉ፣ ዳቦ ይልሳል።ልማድ ያለበት ሰው ልማዱን ይተዋልልማድ ያለበት ሰው ልማዱን አይተውምልማድ ያለበት ሰው ልማዱን አሸሸልማድ ያለበት ሰው ጤናውን ይስጠው5sEditDelete
- Q11ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ ላይ አይወጣም።ተጨባጭነት የሌለው ተስፋ።አጉል ጥጋብ በራስ ላይ ችግር ያስከትላል።ላም አለኝ በሰማይ፣ ወተቷንም አላይ።ባንድ ጊዜ ሁለት ነገር ማከናወን አስቸጋሪ ነው።5sEditDelete
- Q12ላም አለኝ በሰማይ፣ ወተቷንም አላይ።ታዋቂ ዘመድ መመኪያ ነው።ተጨባጭነት የሌለው ተስፋ።ተጨባጭነት የሌለው ተስፋ።ረጅም ጦር ባይወጉበት፣ ያስፈራሩበት።5sEditDelete
- Q13መጫር ያበዛች ዶሮ መታረጃዋን ካራ ታወጣለች።ጽድቁ ቀርቶ ምነው በወጉ በኰነነኝ።አጉል ጥጋብ በራስ ላይ ችግር ያስከትላል።ምነው ጭማሪው ቀርቶ ዋናውን ባገኘሁ።ስጥችር ባላዋ አገኘች30sEditDelete
- Q14ጽድቁ ቀርቶ ምነው በወጉ በኰነነኝ።ምነው ጭማሪው ቀርቶ ዋናውን ባገኘሁ።መኮነን ጥሩ ነውከመጽደቅ መኮነን ይሻላልሲያጌጡ፣ ይመላለጡ።30sEditDelete
- Q15ጋኖች አለቁና ምንቸቶች ጋን ሆኑብዙ ጋኖች በመሰበራቸው ምቸቶች ጋን ሆኑሁሉም መልሶች ናቸውከብዙ ደካሞች አንድ ጐበዝ ይበልጣል።ዓዋቂዎች በሌሉብት ትንሽ የተማረውም እንደ ዓዋቂ ይቆጠራል።30sEditDelete
- Q16ቀና ሲታጣ ይመለመላል ጐባጣ።መልካም ሥራ ጥሩ ነውጎባጣ ተመረጥና ተቃናጎባጣ እንጨት ነውዓዋቂዎች በሌሉብት ትንሽ የተማረውም እንደ ዓዋቂ ይቆጠራል።30sEditDelete
- Q17ለሃምሳ ጋን አንድ አሎሎ።ሥራ ለሠሪው፣ እንጀራ ለበይው።ከብዙ ደካሞች አንድ ጐበዝ ይበልጣል።ሥራ ለሠሪው፣ ለብዙ ገንዘብ ነውሥራ ለሠሪው፣ እሾህ ለአጣሪው።30sEditDelete